image
image
image
image
image

ቢሮው እስከ ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም በሚቆየው በ90 ቀን ለማከናወን በተዘጋጀ የንቅናቄ ዕቅድ ዙሪያ እንደሁም የክረምት የበጎ ፍቃድ ስራዎችን አፈጻጸም አስመልክቶ ላይ ከክፍለ ከተማ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች የጋራ ውይይት አደረገ።

ሰኔ 14, 2017
በልደታ ክ/ከተማ ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ወ/ሮ ቢሮሔለን መሐመድ በ90 ቀን እቅድ ስራዎችና በተያዘው ዕቅድ መሠረት 150000 የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማጠናከር የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ የተካሄደ ሲሆን በመድረኩም የክረምት በጎ ፍቃድ ስራዎችንም በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱም ወ/ሮ ሔለን መሐመድ ባለፈው አመት በማዕድ ማጋራት: የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት የሕፃናት ማቆያ ግንባታዎችን በስፋት ያሠራን ሲሆን በበጀት አመቱም አመራሩንና ባለድርሻ አካላትን በማቀናጀት የተሻለ ስራ እንደሚሰራ አሳውቀዋል። ተሳታፊዎችም ልምዳቸውን ተጠቅመው በርካታ ስራዎችን በተግባባነውና በእቅዱ አግባብ በጋራ እንሰራለን በማለት ተግባብተው አጠናቀዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች