የጽ/ቤቱ ራዕይ
በ2022 ዓ.ም አዲስ አበባ የሴቶች፣ የሕፃናት፣ የአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን መብትና ደህንነት የተረጋገጠባት፤ የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፉባት እና የስርዓተ-ፆታ እኩልነት የጎለበተባት ከተማ ሆና ማየት ነው፡፡
በ2022 ዓ.ም አዲስ አበባ የሴቶች፣ የሕፃናት፣ የአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን መብትና ደህንነት የተረጋገጠባት፤ የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፉባት እና የስርዓተ-ፆታ እኩልነት የጎለበተባት ከተማ ሆና ማየት ነው፡፡
የሴቶች፣ ሕፃናት፣ አካል ጉዳተኞች፣ አረጋዊያን እና ሌሎች ልዩ ትኩረት የሚሹ የህብረተስብ ክፍሎች ማህበራዊ ችግሮች በመከላከል፤ መብትና ደህንነት በማስከበር፤ ድጋፍና ክብካቤ አገልግሎት በማስፋፋት የሴቶችን፣ የሕፃናትና አካል ጉዳተኞችን ጉዳይ አካትቶ ትግበራ በማረጋገጥ፣ ህብረተሰቡን በማሳተፍና ባለድርሻ አካላት ድጋፍ በማቀናጀት እና አደረጃጀቶችን በማጠናከር በሁሉም መስክ እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ ነው፡፡
ሰብዓዊነት ፣
ርህሩህነት ፣
ፍትሐዊነት ፣
አሳታፊነት ፣
ግልፅኝነትና ተጠያቂነት ፣
ምስጥር ጠባቂነት፣
በዕውቀትና በታማኝነት መስራት