የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት

የልደታ ክፍለ ከተማ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት የሴቶችን፣የህጻናት መብትና ጥበቃ፣ የአካል ጉዳተኛ እና የአረጋዊያንን ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በባለቤትነት ይዞ እየሰራ ያለ ተቋም መሆኑ ይታወቃል፡፡

ከተጠቀሱት መካከልም በጥያቄሽ ያነሳሽዉን የህጻናት መብትና ጥበቃ እንዲሁም ጉልበት ብዝበዛ በተመከለተ ሲሆን የህጻናትን ጉዳይ በተመለከተ ሃገራችን በዓለም ዓቀፍ ስምምነትና በአፍርካ ቻርተር ፈርማ የተቀበለችዉን ኃላፊነትና ግዴታን እንዲሁም በሀገራችን ህገ-መንግስት አንቀጽ 36 ላይ የህጻናትን መብት አስመልክቶ የሰፈረዉን ህገ-መንግስታዊ ሃላፊነትን ለመተግበር እየሰራች ያለች መሆኗ ይታወቃል፡፡ የህጻናት ጉዳይ የሁሉም አካላት ጉዳይ ስለሆነም የሚመለከተዉን አካል ሁሉ በማሳተፍ የሚሰራ ስራ ነዉ፡፡ ከዚህ አንጻር የህጻናትን...

ወ/ሮ ሄለን ሙሐመድ , የልደታ ሴ/ህ/ማህ/ጉ/ጽ/ቤት ኃላፊ
image description